የሕወሓቶቹ አባይ ጸሐዬ እና ዓለም ገብረዋህድ በወንበር ክፍፍል አለመግባባት ውስጥ ገቡ

በትግራይ በተካሄደው; ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ‘የጨረቃ” ባሉት ምርጫ ሕወሓት መቶ በመቶ ወንበሩን ማሸነፉን ተከትሎ ክልሉ አዲስ ባሻሻለው አዋጅ ቀሪዎቹን 20 በመቶ ወንበር በምርጫው ለተሳተፉ ተቃዋሚዎች  ማከፋፈል የሚኖርበት ቢሆንም; የስብሰሃት ነጋን ቡድን የሚመራው ዓለም ገብረዋህድ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫ ተወዳድረው ያሸነፉበት ምርጫ ጣቢያ በሌለበት ወንበር ይጋሩ መባሉን እንደማይቀበለው ለአባይ ጸሐዬ መናገሩና … Continue reading የሕወሓቶቹ አባይ ጸሐዬ እና ዓለም ገብረዋህድ በወንበር ክፍፍል አለመግባባት ውስጥ ገቡ